ከግብር እና ተጨማሪ እሴት ታክስ ጋር በተያያዘ በአፈፃፀም ደረጃ የሚቀርብ የቀዳሚነት መብት ይከበርልኝ ጥያቄ የህግ መሰረት ያለውና ሊስተናገድ የሚገባ ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 285/94 አንቀጽ 32/1/ አዋጅ ቁ. 286/94 አንቀጽ 80/1/ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 418