27623 public pension/ appeal/ power of pension board

የማህበራዊ ዋስትና መብት ጥቅምን በሚመለከት የማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ እና የማህበራዊ ዋስትና ይግባኝ ሰሚ ጉባኤ እንጂ መደበኛ ፍርድ ቤቶች የመዳኘት የሥረ ነገር ስልጣን የሌላቸው ስለመሆኑ የማህበራዊ ዋስትና ይግባኝ ሰሚ ጉባኤ የሚሰጠው ውሣኔ የመጨረሻ ስለመሆኑ

Cassation Decision no. 27623