31099 family law/ maintainance obligation/ family law Federal supreme court of Ethiopia cassation decisions volume 5 custody and maintenance of children ሟች ከመሞቱ በፊት ቀለብ የማይሰፈርለት ግለሰብ በሟች ሞት ምክንያት የጉዳት ካሣ በቀለብ መልክ እንዲከፈለው ለመጠየቅ የማይችል ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 2ዐ95 2ዐ69(1) Cassation Decision no. 31099