31682 property law/ expropriation/ jurisdiction of courts

ተወርሰዋል ተብለው በመንግስታዊና ህዝባዊ ተቋማት ቁጥጥር ሥር ያሉ ቤቶች ጋር በተያያዘ ይመለሱልኝ በሚል የሚቀርቡ አቤቱታዎችን መሠረት በማድረግ ፍ/ቤቶች መወረስና አለመውረስን በተመለከተ ማስረጃዎችን መርምሮ ውሣኔ ለመስጠት ስልጣን ያልተሰጣቸው ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 47/67 አዋጅ ቁ.11ዐ/87

Cassation Decision no. 31682