የአዲስ አበባ ከተማ ነክ ፍርድ ቤቶች የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በባለቤትነት የሚያስተዳድራቸው ቤቶች ላይ የባለቤትነት /የባለቤትነትን መፋለም/ ክርክር በተነሣ ጊዜ ጉዳዩን የማየት የስረ ነገር ስልጣን የማይኖራቸው ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 361/95 አንቀፅ 41(ረ)
← Back to Search
32376 civil procedure/ jurisdiction of courts/ Addis Ababa City court
- Details
- Hits: 2884