33440 family law/ filiation/ court jurisdiction/ birth certificate

ልጅነትን ለማረጋገጥ የሚቀርብ ጥያቄ ሥልጣን ባለው ፍርድ ቤት ቀርቦ ሊስተናገድ የሚገባ ስለመሆኑ ልጅነትን ለማረጋገጥ የሚቀርብ የልደት ምስክር ወረቀት ተቃውሞ የማይቀርብበት የመጨረሻ ማስረጃ ተደርጐ ሊወሰድ የማይችል ስለመሆኑ

Cassation Decision no. 33440