27548 property law/ immovable property/ title deed

የማይንቀሳቀስ ንብረት ባለቤትነት ማረጋገጫ ደብተር አጠራጣሪነቱ በታወቀ ጊዜ ከሚመለከተው አካል ተገቢውን ማብራሪያና ማስረጃ ሳይጠየቅ የሚሰጥ ውሣኔ ተገቢነት የሌለው ስለመሆኑ 

የፍ/ብ/ህ/ቁ.1196(1) 

Cassation Decision no. 27548