የድምጽ ብክለት ተከስቷል ለማለት የሚቻለው የሚሰማው ድምጽ ከመጠን በማለፉ በሌሎች ላይ ሁከት የሚፈጥር መሆኑ ሲረጋገጥ ስለመሆኑ የድምፅ ብክለት (Nuisance) ተፈጥሮብኛልና እንዲወገድ በሚል የሚቀርብ አቤቱታ በሁለት ዓመት ይርጋ ታግዷል ሊባል የማይችል ስለመሆኑ አንድ ሥራን ለመስራት የንግድ ፍቃድ የሰጠ አካል ሥራው የሚፈጥረው የድምጽ ረብሻ አለ በሚል የንግድ ፈቃዱን የሚሰረዝበት የህግ አግባብ የሌለ ስለመሆኑ