35403 civil procedure/ summon procedure

ተከሳሽ ቀርቦ ያልተከራከረው በበቂ ምክንያት ማለትም መጥሪያ ሳይደርሰው መሆኑ ከተረጋገጠ የተወሰነውን ውሣኔ በማንሳት ግራ ቀኙን ማከራከር የሚገባ ስለመሆኑ ፍ/ቤት ተከራካሪ የሆነን ወገን መከላከያ ክርክር ሳይሰማ በማለፍ ውሣኔ ለመስጠት የሚችለው ተከራካሪው በችሎት ሳይቀርብ የቀረው በቂ ባልሆነ ምክንያት መሆኑን በቀረቡለት ማስረጃዎች ማረጋገጥ ሲችል ብቻ ስለመሆኑ

Cassation Decision no. 35403