30101 property law/ building without objection by landowner Civil procedure code civil procedure property law land Federal supreme court of Ethiopia cassation decisions volume 6 በሌላ ሰው የመሬት ይዞታ ላይ በባለይዞታው ፈቃድ ህንፃ የሠራ ሰው የህንፃውን ግምት ተቀብሎ ህንፃውን ለማስረከብ የማይገደድ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1179(1) እና (2) Cassation Decision no. 30101