28686 period of limitation/ contract law

ውል የመጣስ ተግባር ተጀምሮ ያልቆመ ይልቁንም በመቀጠል ላይ ያለ ተግባር መሆኑ በማናቸውም ጊዜ ግዴታን ለመጠየቅ የሚያስችል ስለመሆኑና በይርጋ ታግዷል ለማለት የማያስችል ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1845 1846

Cassation Decision no. 28686