ያለፈበት ይግባኝ/የሰበር አቤቱታ/ ቀርቦ እንዲታይለት አቤቱታ የሚያቀርብ ሰው ከአቤቱታው ጋር ጊዜው ሊያልፍ የቻለበትን ምክንያት የሚገልፁ ማስረጃዎቹን ማቅረብና እነኚህ ማስረጃዎቹም ይግባኙ/የሰበር አቤቱታው/ በተወሰነው ጊዜ ውስጥ ያልቀረበበትን ምክንያት የሚገልፁ እና ውሳኔም እንዲሰጥበት በቂ ሆነው መገኘት ያለባቸው ስለመሆኑ 

የፍ/ብ/ስ/ስ/ህ/ቁ.352 እና የተሻሻለው የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፍርድ ቤቶች ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 216/2011 አንቀፅ 27(2)  

Download