Advanced Search

Here are a few examples of how you can use the search feature:

Entering this and that into the search form will return results containing both "this" and "that".

Entering this not that into the search form will return results containing "this" and not "that".

Entering this or that into the search form will return results containing either "this" or "that".

Search results can also be filtered using a variety of criteria. Select one or more filters below to get started.



labor is required, and law is required

labor law dispute/ termination of contract of employment 108789

Labor dispute Termination of contract of employment without notice Execution of instruction of employer Proclamation no. 377/2004 Art. 13/1/2/ and /7/ and 27/1/ g/ የሰ/መ/ቁ.108789 ሚያዝያ 13 ቀን 2007 ዓ. ዳኞች-፡-አልማው ወሌ ዓሊ መሐመድ ሡልጣን አባተማም ሙስጠፋ አህመድ ተኽሊት ይመሰል...

98541 Diplomatic immunity/ jurisdiction of court/ labor law dispute/ Ethiopian employees of UN organizations

የዲፕሎማቲክ ግንኙነቶችን ስምምነት ልምድን ለማክበር ሲባል የውጭ ዲፕሎማቲክ ሚሲዮኖችና ኢትዮጲያዊያን ሠራተኞቻቸው የሚያደርጉት የቅጥር ግንኙነት ላይ የአሠሪና ሠራተኛ ሕግ ተፈፃሚ የማይሆን ስለመሆኑ፡- የተባበሩት መንግስታት አካል የሆነ ድርጅት የተባበሩት መንግስታት ጥቅምና የተለየ ከለላን በተመለከተ በተደነገገ ሥምምነት በማንኛውም የመንግስት ፍ/ቤቶች ተከሶ መቅረብ የሌለበት ሥለመሆኑ፡- አፈፃፀም...

Collective Agreement

12/1999 26077 Aynalem Bayele v. Ethiopian Commercial Bank 6 320 if a collective agreement provides better right than the labor law, then the agreement shall be given priority Proclamation No. 377/2003 Art. 134(2) 49 Tikimit 25/2001 36692 Anbessa City...

Contract of Employment

12/1999 26077 Aynalem Bayele v. Ethiopian Commercial Bank 6 320 if a collective agreement provides better right than the labor law, then the agreement shall be given priority Proclamation No. 377/2003 Art. 134(2) 49 Tikimit 25/2001 36692 Anbessa City...

23609 labor dispute/ manager/ civil code

የስራ መሪ የሥራ ውል ያለአግባብ በተቋረጠ ጊዜ የስራ መሪው ሊያገኝ ስለሚገባው ልዩ ልዩ ክፍያዎች እና ጥቅማጥቅም የፍ/ብ/ህ/ቁ. 2573, 2574/2/, 2570/2/, 2577, 2562 Cassation Decision no. 23609

Teaching materials

KB Download e2809cseminar-on-current-legal-topics 763.68 KB Download CUSTOMARY Law 988.71 KB Download Employment and Labor Law 1.31 MB Download English for Lawyers II 1.55 MB Download English for Lawyers I 1.06 MB Download Criminal law I 1.41 MB...

101736 labor law dispute/ pension/ termination of contract of employment

አንድ ሠራተኛ በህግ የተቀመጠው የጡረታ መዉጫ ዕድሜው ደርሶ በስራው ገበታ ላይ ቢቆይና በኋላ የስራ ውሉ ቢቋረጥ በአሰሪው ላይ የተለየ ግዴታ የሚጥል ስላለመሆኑና የማስጠንቀቂያ ጊዜ አልሰጠህም ተብሎ የማስጠንቀቂያ ጊዜ ክፍያ ክፈል ተብሎ ሊገደድ የማይችል ስለመሆኑ፣ አዋጅ ቁጥር 377/96 አንቀፅ 24(3) አዋጅ ቁጥር 715/2003 አንቀፅ 17(1) የሰበር/መ/ቁ 101736 መጋቢት 18 ቀን 2007...

105555 labor law dispute/ occupational accident

አንድን ሰው ሠራተኛ ነው ለማለት በቅጥር ላይ የተመሰረተ የሥራ ግንኙነት መኖር፣ሠራተኛው አገልግሎት የመስጠት ግዴታ ያለበት መሆኑ፣ ሊሰጥ የሚገባውን አገልግሎትመቼ ሊያከናውን እንደሚገባና እንዴት ማከናወን እንደሚኖርበት አሰሪው የመቆጣጠር ስልጣን ያለው ስለመሆኑ መረጋገጥ ያለባቸው ስለመሆኑ፣ አንድን አደጋ በስራ ላይ የደረሰ ነው ለማለት ሠራተኛው ስራውን በማከናወን ላይ እያለ ወይም ከስራው ጋር...

105620 labor law dispute/ reduction of work force/ payments due

ከስራ በቅነሳ ምክንያት ለሚሰናበት ሠራተኛ የስራ ስንብት ክፍያ የሚከፈል ስለመሆኑ፡- አዋጅ ቁጥር 377/96 አንቀፅ 39(1)(ሐ)፣40(1)(3)፣28(2)(ሀ)(3) የሰ.መ.ቁ. 105620 ሚያዝያ 13 ቀን 2007 ዓ.ም ዳኞች፡- አልማው ወሌ ዓሊ መሐመድ ሱልጣን አባተማም ሙስጠፋ አህመድ ተኽሊት ይመሰል አመልካቾች፡-1. አቶ ሀብቴ ብርሃኔ 2. አቶ በየነ ለሜቻ 3. አቶ ግርማ አንጉራ 4. አቶ...

104294 labor law dispute/ breach of duty by employee/ termination without notice

አንድ ሠራተኛ የስራ ግዴታውን በአግባቡ ባለመወጣት በአሰሪው ኢኮኖሚያዊ ጥቅም ላይ ጉዳት ያደረሰ ከሆነ የስራ ውሉን ያለማስጠንቀቂያ ለማቋረጥ በቂ ምክንያት ሥለመሆኑ፣ አዋጅ ቁጥር 377/96 (1)(ሸ)፣ 12(2)(7) የሰ/መ/ቁ. 104294 ቀን 29/07/2007 ዓ/ም ዳኞች፡- አልማው ወሌ ዓሊ መሐመድ ሱልጣን አባተማም ሙስጠፋ አህመድ ተኽሊት ይመሰል አመልካች፡- ሐግቤስ ኃ/የተ/የግል/ማህበር -...

101795 labor law dispute promotion of employee

“ስለሠራተኛ ዕድገት አሰጣጥ ስርዓት” በሚል በአዋጁ የተገለፀው ሀረግ ሊተረጎም የሚገባው ከአንድ የሠራተኛ የስራ መደብ ወደ ሌላ የሠራተኛ የስራ መደብ የሚፈፀም የዕድገት አሰጣጥ ስርዓት በሚል መልኩ ስለመሆኑ፣ በአዋጅ ቁጥር 377/1996 አንቀጽ 142(1)(ሠ) የሰ/መ/ቁ. 101579 ህዳር 24 ቀን 2007 ዓ.ም. ዳኞች፡- አልማው ወሌ ዓሊ መሐመድ ሱልጣን አባተማም ሙስጠፋ አህመድ ተኽሊት ይመስል...

101890 labor law dispute termnination of contract of apprentice

አንድ አሠሪ ለሙከራ የቀጠረውን ሠራተኛ በቀጠረው በ46ኛው ቀን ለስራው ብቁ አይደለም ብሎ የስንብት ደብዳቤ ቢጽፍለት ድርጊቱ ህገ ወጥ ነው ሊባል የማይችል ስለመሆኑ፣ አዋጅ ቁጥር 377/96 አንቀጽ 11(2)፣(3) የሰ/መ/ቁ. 101890 ጥቅምት 24 ቀን 2007 ዓ.ም. አመልካች፡- የኢትዮጵያ አየር መንገድ- ጠበቃ አውላቸው ደሣለኝ ቀረቡ፡፡ ተጠሪ፡- ወ/ት ፍጹም ኃይሉ - የቀረበ የለም፡፡ መዝገቡ...

101040 labor law dispute payment instead of annual leave

የዓመት ዕረፍት ክፍያ አስፈላጊው የገቢ ግብር ተቀንሶ ለሠራተኛው ሊከፈለውየሚገባ ስለመሆኑ:-አዋጅ ቁጥር 377/96 አንቀፅ 27(ሐ)፣36፣37 የገቢ ግብር አዋጅ 286/94 እና ደንብ ቁጥር 78/94 አንቀፅ 3 የሰ/መ/ቁ. 101040 መስከረም 27 ቀን 2007 ዓ.ም. ዳኞች፡- አልማው ወሌ ሡልጣን አባተማም መኮንን ገ/ሕይወት ሙስጠፋ አህመድ ተፈሪ ገብሩ አመልካች፡- አቶ አየለ መንግሥቱ ተጠሪ፡-...

103209 labor law dispute body injury by employee-teacher on student termination of contract of employment

አንድ ተማሪ በአካሉ ላይ ጉዳት እንዳይደርስበት የመጠበቅ ህገመንግስታዊ መብት ያለው ስለመሆኑ፡- አንድ አስተማሪ የሚያስተምራቸውን ተማሪዎች በአግባቡ የመቆጣጠርና የመከታተል ህጋዊ ግዴታ ያለበት ስለመሆኑና ይህንን ግዴታውን ተላልፎ ተማሪን ቢደበድብ ያለማስጠንቀቂያ የስራ ውሉን ሊያቋርጥ የሚችል በቂ ምክንያት ስለመሆኑ፡ የኢ.ፌ.ዲ.ሬ ህገ መንግስት በአንቀፅ 16 የፍ/ሕ/ቁ 2124 እና 2125 አዋጅ...

101913 labor law dispute priority of payment to employees

ከአሠሪና ሠራተኛ ክርክር ጋር በተነሳ ማንኛውም የሠራተኛ ክፍያ ጥያቄ ከማናቸውም የክፍያ ወይም የዕዳ ጥያቄ ቅድሚያ የሚኖረው ለሠራተኛ እንጂ ለስራ መሪዎች ስላለመሆኑ፣ አዋጅ ቁጥር 377/96 አንቀፅ 2(2)(ሐ) (3)፣167 የሰ/መ/ቁ.101913 የካቲት 17 ቀን 2007 ዳኞች፡- አልማው ወሌ ዓሊ መሐመድ ሡልጣን አባተማም ሙስጠፋ አህመድ ተኽሊት ይመሰል አመልካች፡- አቶ መላከ ሙሉጌታ - ጠበቃ...

101020 labor law dispute salary

በሠራተኛው የሚጠየቅ የውዝፍ ደመወዝ ክፍያ ጥያቄ በአሠሪው የይርጋ መቃወሚያ ካልቀረበበት በስተቀር ተከፋይ ስለመሆኑ።- የሰ/መ/ቁ. 101020 መስከረም 29 ቀን 2007 ዓ.ም ዳኞች፡- አልማው ወሌ ሱልጣን አባተማም መኰንን ገ/ህይወት ሙስጠፋ አህመድ ተኸሊት ይመስል አመልካች፡- አቶ ዳዊት ገ/ማርያም - የቀረበ የለም፡፡ ተጠሪ፡- አቶ ሣህለማርያም ደግፌ - የቀረበ የለም፡፡ መዝገቡ ተመርምሯል፡፡ ፍ...

95638 labor law dispute jurisdiction of court

በስራ ክርክር የተከራካሪ ወገኖች ማንነት የፍርድ ቤቶችን ስልጣን (የክልል ወይም የፌዴራል)ብሎ ለመወሰን እንደወሳኝ መለኪያ ሊወሰድ የማይገባ ስለመሆኑ፤ የአሰሪው እርምጃ ህገ ወጥነት የተረጋገጠ እንደሆነ የክፍያ መጠኑ ሊሰላ የሚገባው አዋጁ ባስቀመጠው ስሌትና በማስረጃ በተረጋገጠ የደመወዝ መጠን መሆን ያለበት ስለመሆኑ፣ አዋጅቁጥር377/1996አንቀፅ...

101579 labor law dispute pension

የአንድ ድርጅት የበላይ ኃላፊ ለሠራተኞች ለጡረተኞች የክፍያ ጭማሪን በተመለከተ በስሩ ለሚገኙ እንደየገቢያቸው መጠን እያስወሠኑና እያስፀደቁ የጭማሪ ክፍያ እንዲያደረጉ ያስተላለፈው ውሣኔ በሙሉ በስር በሚገኙት ድርጅቶች ላይ ተፈፃሚ ሊሆን የሚገባው ሥለመሆኑ፣

20885 labor law dispute/ contract of employment for indefinite period of time

ለተወሰነና ላልተወሰነ ጊዜ ስለሚደረግ የስራ ውል አዋጅ ቁ. 42/85 አንቀፅ 91ዐ Cassation 20885

Period of Limitations

I.N. Decision date File no. Parties Volume page Subject-matter Law cited 8 Tahsas 20/1998 17483 Oromia Rural Road Authority v. Roman Demessie 3 7 period of limitation to bring an action regarding unlawful termination of contract of employment...

Results 81 - 100 of 105