- Hits: 2736
75902 contract law/ mortgage/ change of house number/ reconstruction/ priority right
አንድ ቀድሞ በመያዣ የተሰጠ የማይንቀሳቀስ ንብረት ካርታ ቁጥሩና የቤት ቁጥሩ ተለውጦ እንዲሁም ቀደም ሲል የነበረው ቤት ፈርሶ በቦታው ላይ አዲስ ቤት ተሠርቶና አዲስ ካርታና የቤት ቁጥር ተሰጥቶ በተገኘ ጊዜ አዲሱን ቤት በመያዣ የያዘ አበዳሪ ቀድሞ የነበረውን ቤት በመያዣ ከያዘው አበዳሪ የቅድሚያ መብት ያለው ስለመሆኑ፣ በፍ/ብ/ህ/ቁ. 3052, 3066