- Hits: 2702
67011 property law/ immovable property/ certificate of ownership/ administrative law/ judicial review/ cancellation of certificate
የማይንቀሳቀስ ንብረት ባለሀብትነትን አስመልክቶ የሚሰጥ የባለቤትነት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ተገቢውን ስርዓት እና ደንብ በመከተል የተሰጠ መሆን ያለበት ስለመሆኑና በተመሳሳይም በአንድ ወቅት የተሰጠን የባለቤትነት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ለመሰረዝ አግባብነት ያላቸውን ስርዓቶች በመከተል መሆን ያለበት ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ህ/ቁ 1195-1198