ከውርስ ሽያጭና ከስጦታ ውል የመነጨን የባለቤትነት መብት አስመልክቶ በሚነሣ የንብረት ክርክር የይርጋ ጉዳይ በተነሣ ጊዜ ክሱ በይርጋ ቀሪ ነው ወይስ አይደለም የሚለው ነጥብ ለጉዳዬቹ አግባብነትና ተፈፃሚነት ባለው የህግ ክፍል እና የህግ ይዘት ታይቶ ሊወሰን የሚገባ ስለመሆኑ
Download Cassation Decision