- Hits: 2341
79907 contract law/ surety/ written contract/ signature/ denial/ witnesses
ከዋስትና ውል ጋር በተገናኘ ዋስ የሆነ ወገን በውሉ ላይ የተመለከተውን ፊርማ የእርሱ አለመሆኑን ወይም የውሉን ቃል በተመለከተ በመካድ በግልጽ ባልተከራከረበት ሁኔታ ውሉ በሁለት ምስክር ፊት የተደረገ አይደለም በሚል የሚቀርብ ክርክር የዋሱን ግዴታ ተፈፀሚነት የሚያስቀር ስላለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ህ/ቁ.1727(2) የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ.83,235