- Hits: 3229
95995 Family law/ civil procedure/ cause of action/ change of name/ father name
የአባት ስም እንዲስተካከልልኝ በሚል የሚቀርብ አቤቱታ የክስ ምክንያት የለውም ሊባል የማይችል ስለመሆኑ፣ አንድ ሰው አንድ የቤተዘመድ ስምና አንድ ወይም ብዙ የግል ስሞችና የአባት ስም ሊኖረው ስለመቻሉና የአንድ ልጅ የአባት ስም የሚሆነው የአባቱ የግል ስም ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 231 (1)(ሀ) የፍ/ብ/ህ/ቁ. 32(1)፣ 36(1)