- Hits: 2560
91622 civil procedure/ exection of judgment/ property law/ title deed/ administrative law
በፍርድ ቤት የተሰጠ ውሣኔ ሕጋዊ ባልሆነ እና ውሳኔውን ውጤት አልባ በሚያድርግ መልኩ ውድቅ ሊደረግ የሚችልበት አግባብ ስላለመኖሩ፣ የአስተዳደር አካል በባለቤትነት ማረጋገጫ ማስረጃ አሰጣጥ ላይ ፍጹም የሆነ አስተዳደራዊ ስልጣን ያለው ስላለመሆኑ፣ ፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁጥር 378፣ 392 የፍ/ብ/ሕ/ቁጥር 1195 እና 1196