- Hits: 4111
100673 Civil procedure Summon Summon to government organs
Civil procedure
Summon
Summon to government organs
Civil procedure code art. 70(a), 78(2), 96, 102
ለአንድ የመንግስት ተቋም የተላከ መጥሪያ መጥሪያው በአግባቡ ለሚመለከታቸው የሥራ ኃላፊዎች ካልደረሰ በስተቀር መጥሪያው ለተቋሙ መዝገብ ቤት ገቢ በመሆኑ ብቻ መጥሪያው እንደደረሠ ተቆጥሮ ክርክሩ ተቋሙ በሌለበት ሊታይ የማይገባ ስለመሆኑ፣
የፍ/ሥ/ህ/ቁ 70/ሀ/፣78/2/፣96፣102