ለጡረታ አፈፃፀም ተብሎ የመንግሰት ሰራተኛን የግል ማህደር በኤጀንሲው እንዲላክ ተጠይቆ፤ሰራተኛው የመንግስት ብረት አልመለሰም በማለት ማህደር አልክም ማለት ህጋዊ ሰላለመሆኑ ፤
የጡረታ አበል የማግኘት መብት የዕዳ መያዣ ሊደረግ ወይም በውርስ ወይም በማናቸውም መንገድ ሊተላለፍ የማይችል ሰለመሆኑ
አዋጅ ቁጥር 345 /97 አንቀፅ 47 (2) ፣ 44 እና 55 (2)
Download Cassation Decision