- Hits: 2460
116154 civil procedure/ jurisdiction/ federal courts/ labor dispute/ labor board
የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በተደራጀባቸውና ባልተደራጀባቸው ክልሎች ከአሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ ወሳኝ ቦርድ የሚነሱ ይግባኞች መቅረብ ያለባቸው ከፌደራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት ጋር አቻ ስልጣን ላላቸው በየክልሉ ላሉ ጠቅላይ ፍ/ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎቶች ስለመሆኑ፣ አዋጅ ቁ. 377/96 አንቀጽ 154 የዒ.ፌ.ድ.ሪ ህገ መንግስት አንቀጽ 80/2/ አዋጅ ቁ. 322/95