አንድ ሠራተኛ በራሱ ፈቃድ ስራ በሚለቅበት ጊዜ የሠላሳ ቀናት የማስጠንቀቂያ ጊዜ አለመስጠቱ የተረጋገጠ እንደሆነ ለሰራተኛው ከሚከፈለው ክፍያ ከሰላሳ ቀናት ክፍያ ያልበለጠ ካሳ ለአሰሪው ሊከፍል የሚገባ ስለመሆኑ፣ አዋጅ ቁ. 377/96 አንቀጽ 31፤አንቀጽ 45
Download Cassation Decision