- Hits: 1873
185273 civil procedure-parties to suit-power of attorney-first hearing
በሕግ የውክልና ስልጣን መስጫ ሰነድ አረጋግጦ አንዲመዘግብ ስልጣን በተሰጠው አካል ያልተረጋገጠና ያልተመዘገብ የውክልና ስልጣን ማስረጃ በመያዝ ሌላ ሰው ወክሎ ለመሟገት የቀረበን ሰው ለመወከል ብቁ የሚያደርግህን የውክልና ስልጣን ማስረጃ ይዘህ አልቀረብክም ብሎ ፍርድ ቤቱ ሊያስናብተው የሚገባ ስለመሆኑ
የፍ/ብ/ስ/ስ/ህ/ቁ. 63/1፣ አዋጅ ቁጥር 922/2008 አንቀጽ 9(1/ለ) እና አዋጅ ቁጥር 110/1990 10/1
አስቀድሞ መከላከያ መልሱን ያላቀረብ ተከሳሽ ክሱ በሚሰማበት ቀን የፍትሀ ብሄር ስነ ስርዓት ህግ አንቀጽ 137ን ጠቅሶ ከማስረጃ መግለጫ ጋር የሚያቀርበው የሰነድ ማስረጃ ይያያዝልኝ ጥያቄ በስነ ስርዓት ህጉ መሰረት ተቀባይነት የሌለው ስለመሆኑ