- Hits: 2008
211616 contract law-guarantee-bond-civil procedure-jurisdiction
የቅድሚያ ክፍያ ማገቻ ሰነድ (Advance Payment Guarantee/Bond) በሰነድ ሰጪውና በተጠቃሚው (ቅድሚያ ክፍያ በከፈለው አሰሪ) መካከል የዋስትና ውል የሚያቋቁም ሰነድ በመሆኑ በፍ/ብ/ሕግ ቁጥር 1902 እና ተከታዮቹ ድንጋጌዎችና በአንቀጽ 3271 መሰረት የሚገዛ ስለመሆኑ
ዋናውን ውል ለማከራከር ስልጣን ያለው ፍርድ ቤት ተቀፅላውን ውል የሚመለከት ክርክር ተቀብሎ የመዳኘት ስልጣን ያለው ስለመሆኑ