- Hits: 2195
181821 property law-possessory action
በባለሀብትነት መብት አለመጠን መገልገል በተፈጠረ ጊዜ ይህንን አስመልክቶ በፍ/ብ/ህ/ቁ 1149 እና 1225 መሰረት የሁከት ይወገድልኝ ክስ ማቅረብ የማይቻል ስለመሆኑ
የሁከት ይወገድልኝ ክስ ሊቀርብ የሚችለው በተጨባጭ በይዞታ መብት ላይ የተፈጠረን የሁከት ተግባር ለማስወገድ እንጂ ሊሰራ የታሰበ ሰራ ሊያስከትል የሚችለውን ጫና በመገመት ባልተፈፀመና ወደፊት ሊፈጠር በሚችል ድርጊት ላይ የሁከት ክስ ሊቀርብ የማይችል ስለመሆኑ
የፍ/ብ/ህ/ቁጥር 1149