- Hits: 2113
186461 property law-land law-application of civil code on land disputes
ከመሬት ጋር በተያያዘ የሚፈጠሩ መብቶች እና ግዴታዎች የሚመሩት በንብረት ህግ አጠቃላይ መርሆዎች በመሆኑ የከተማም ሆነ የገጠር መሬት አስተዳደር እና አጠቃቀምን አስመልክቶ የሚወጡ ህጎች/አዋጆች በንብረት ህግ ማዕቀፍ ዉስጥ የሚመደቡ በመሆኑ ከንብረት ጋር በተገናኘ ያሉ ጽንሰ ሃሳቦች፣ ህጎች እና መርሆዎች ከመሬት ጋር በተያያዘ ለሚቀርብ ክርክር እንደየአግባብነታቸዉ ተፈፃሚነት ያላቸው ስለመሆኑ
አንድን ንብረት አስመልክቶ የሚቀርበዉን ክስ ተከትሎ ንብረትን የሚመለከት የህግ ክፍል ተፈፃሚ የሚሆነዉ ከሳሽ ክሱን ያቀረበዉ ንብረቱን በቀጥታ ወይም በተዘዋዋሪ መንገድ በእጁ ካደረገ በኋላ በንብረቱ ላይ ያለዉ መብት እንዲከበርለት የተረጋገጠ ሲሆን በመሆኑ የተጠየቀዉ ዳኝነት ንብረትን የሚመለከት መሆኑ ብቻዉን ጉዳዩን የንብረት ክርክር የማያደርገው ስለመሆኑ