- Hits: 1981
194135 tax law-value added tax (VAT)-presumption of inclusion of VAT on price
ተጨማሪ እሴት ታክስ የሚከፈልበትን እቃ ወይም አገልግሎት የሚሸጥ ማንኛውም የተ.እ.ታ ተመዝጋቢ ለተጠቃሚው የሚሸጠውን እቃ ወይም አገልግሎት ዋጋ ሲገልፅ በዋጋው ላይ 15 በመቶ ተ.እ.ታ አካቶ መግለፅ ወይም ዋጋው ተ.እ.ታ ያላካተተ ከሆነም ይህንኑ ለገዥ በማያሻማ አኳኋን ማሳወቅና ተ.እ.ታ በደረሰኝ የመሰብሰብ ግዴታ ያለበት ስለመሆኑ
የእቃው ወይም የአገልግሎት ዋጋ ላይ ተ.እ.ታ መካተቱ ሳይገለጽ ወይም ዋጋው ላይ ተ.እ.ታ አልተካተተም ብሎ በግልጽ ለተጠቃሚው ሳይገለጽ ግብይት የተፈፀመ እንደሆነ የእቃው ወይም የአገልግሎቱ ዋጋ ነው ተብሎ በውሉ የተጠቀሰው ገንዘብ ተ.እ.ታ እንዳካተተ የሚቆጠር ስለመሆኑ