- Hits: 5018
23632 Family law/ constitution/ Minors/ Guardianship and tutorship of parents/ best interest of the child
Family law
constitution
Minors
Guardianship and tutorship of parents
best interest of the child
ወላጆች ለህፃናት ልጆቻቸው ሞግዚትና አስተዳዳሪ የመሆን መብታቸው ሊከበር የሚችለው ለህፃናቱ ጥቅምና ደህንነት እስከሰሩ ወይም ሊሰሩ የሚችሉ መሆናቸውን ማረጋገጥ ሲቻል ብቻ ስለመሆኑ
የደቡብ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስተ የቤተሰብ ህግ አዋጅ ቁ. 75/96 አንቀፅ 235(1)
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ህገ-መንግስት አንቀፅ 36(2)