አንድ ፍርድ ቤት የቀረበለትን ጉዳይ የመዳኘት ሥልጣን ያለው መሆኑና አለመሆኑን ማረጋገጥ ያለበት ጉዳዩን ማየት ከመጀመሩ በፊት እንጂ ውሣኔ ከሰጠ በኋላ ስላለመሆኑ
Cassation Decision no. 25588