የተከሳሽን መልስ ለመቀበል ቀጠሮ በተያዘበት ዕለት ተከሳሽ ሳይቀርብ የቀረ እንደሆነ ተከሳሹ ሊያጣ የሚችለው መልሱን በፁሁፍ የማቅረብ መብቱን ብቻ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 7ዐ(ሀ) 195
Cassation Decision no. 24111