ሁከት እንዲወገድ በሚል በቀረበ ክስ ላይ ተከሳሽ የሚያነሳው ባለቤትነትን የተመለከተ ክርክር አግባብነት የሌለው ስለመሆኑ ሁከት ይወገድልኝ በሚል ክስ በቀረበ ጊዜ ፍ/ቤቱ ሊይዝ የሚገባው ጭብጥ ሁከት ተፈጥሯል ወይስ አልተፈጠረም የሚል ጥያቄ አዘል መሆን ያለበት ስለመሆኑ
Cassation Decision no. 27506