Family law
proof of marriage
possession of status
evidence to prove possession of status
ጋብቻ የትዳር ሁኔታ መኖሩን በማስረዳት ለማሳየት /ለማረጋገጥ/ የሚቻል ስለመሆኑና ይህንንም ለማስረዳት ማንኛውም ዓይነት ማስረጃ ሊቀርብ ስለመቻሉ
የተሻሻለው የቤተሰብ ህግ አንቀፅ 9596 እና 97
Cassation Decision no. 20036
certificate of marriage
የጋብቻ ጽሁፍ በሌለ ጊዜ ጋብቻ መኖሩን ለማስረዳት የሚቻለው የባልና ሚስትነት ሁኔታ መኖሩን በማስረዳት ስለመሆኑ
የፍ/ብ/ህ/ቁ. 699(1) (2)
Cassation Decision no. 21740
family law
divorce
በፍቺ ጋብቻ ከፈረሰ በኋላ የቀድሞ ተጋቢዎች እንደ ገና አብሮ መኖር የትዳር ሁኔታ መኖሩን የሚያስገነዝብ ከሆነ ጋብቻ መፈፀሙን የህግ ግምት መውሰድ የሚቻል ስለመሆኑ
የተሻሻለው የቤተሰብ ህግ አንቀፅ 96 እና 97(1)
Cassation Decision no. 23021
በሁለት ሰዎች መካከል የጋብቻ ሁኔታ መኖሩን ለማረጋገጥ የሚያዝ ጭብጥ በሁለቱ ሰዎች መካከል ከጋብቻ ውጪ እንደባልና ሚስት የመኖር ሁኔታ ስለመኖሩ ለማረጋገጥ በሚል ከሚያዘው ጭብጥ የተለየ ወይም አንድ አይነት ነው ሊባል የማይቻል ስለመሆኑ የተሻሻለው የቤተሰብ ህግ አዋጅ ቁ. 213/92
Download Cassation Decision