181999-civil procedure-law of inheritance-certificate of heirship-opposition-356-

በፍትሀ ብሄር ስነ ስርአት ህግ ቁጥር 358 መሰረት የሚቀርብ የፍርድ መቃወሚያ ወራሽነትን በማረጋገጥ በተሰጥ ማስረጃ ላይ ሊቀርብ የማይችልና በማስረጃው ምክንያት መብቴ ተነክቷል የሚል አካል ተገቢውን ዳኝነት ከፍሎ ተጓደለብኝ የሚለውን መብት ማረጋገጥ የሚችል መሆኑን በሰበር መዝገብ ቁጥር 79871 ላይ የተሰጠው አስገዳጅ ውሳኔ የውርስ ሀብት ተለይቶ በተሰጠ የወራሽነት ምስክር ወረቀት ክርክር ላይ በአስገዳጅነት ሊጠቀስ የማይችል ስለመሆኑ 

Download