193215 civil procedure-appeal-judgment reversed-consequence

ይግባኝ የተባለበት ፍርድ፣ዉሳኔ ወይም ትእዛዝ በይግባኝ ሰሚዉ ፍርድ ቤት የተለወጠ ወይም የተሻሻለ እንደሆነ የተሻሻለዉ ወይም የተለወጠዉ ፍርድ ወይም ዉሳኔ ከመሰጠቱ በፊት በነበረዉ የመጀመሪያ ፍርድ፣ዉሳኔ ወይም ትእዛዝ መሰረት የተወሰደ ነገር እንዲመለስ ጉዳዩን በመጀመሪያ ደረጃ ያየዉ ፍርድ ቤት ተስማሚዉን ትእዛዝ መስጠት ያለበት ስለመሆኑ  
የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁጥር 349 

Download