171061 court jurisdiction-law of succession-will probate-certificate of heirs

የኑዛዜ ወራሽነት የምስክር ወረቀት ይሰረዝልን ጥያቄ ሰፊና ዉስብስብ ክርክሮች ተደርጎ፣ በሕጉ አግባብ ተገቢ ማጣራትና ምርመራ ተደርጎበት ዉሳኔ የሚሰጥበት እንጂ የምስክር ወረቀቱን ለማግኘት ከሚቀርብ አቤቱታ ጋር ተመሳሳይነት ያለዉ ባለመሆኑ የኑዛዜ ወራሽነት የምስክር ወረቀት እንዲሰረዝልኝ በማለት የሚቀርብ አቤቱታን መርምሮ ዉሳኔ ለመስጠት የሥረ-ነገር ስልጣን የፌደራል ፍ/ቤቶች እንጂ የአዲስ አበባ ከተማ ፍ/ቤቶች ስላለመሆኑ 

Download