Administrative law administrative review

  • ፍርድ ቤት በአስተዳደር አካል የተሰጠ የባለቤትነት ማረጋገጫ ደብተርን የመሰረዝ ስልጣን የሌለው ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 18ዐ8(2) 1198(2

    Cassation decison no. 14454

    '

  •  

    ሚኒስቴር መ/ቤቶች ስራቸውን በሚያከናውኑበት ወቅት የፈፀሙትን ስህተት ማረምና ማስተካከል በጠቅላይ ሚኒስትሩ ስልጣን ስር የሚወድቅ ስለመሆኑ 

    አዋጅ ቁ. 4187 አንቀፅ 11(1) አዋጅ ቁ.47/67 አንቀፅ 21(2) የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ህገ-መንግስት አንቀፅ 74(4) 

     

    Cassation

    ...
  • የማህበራዊ ዋስትና ይግባኝ ሰሚ ጉባኤ የሚሰጠው ውሣኔ ይግባኝ የማይባልበት ስለመሆኑ አዋጅ ቁ.38/88 አንቀፅ 11(1) የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 4 

    Cassation decision no. 18342

    '

  • Civil

    ...
  • administrative law

    power of Privatization agency

    power of court

    administrative review

     

     

    በፕራይቬታይዜሽን ኤጀንሲም ሆነ በኤጀንሲው ስራ አመራር ቦርድ ቀርቦ ውሣኔ የተሰጠበትን ጉዳይ እንደገና ለማየት ፍ/ቤቶች ስልጣን የሌላቸው ስለመሆኑ

    የአዋጅ ቁ.11ዐ/87 አንቀፅ 4(1) እና 5(3)

    ...

  • Property

    ...
  • Property

    ...
  • የከተማ ይዞታን የማስተዳደር ስልጣን በህግ አግባብ የተሰጠው አካል ስልጣንና ኃላፊነቱን በህግ አግባብ አልተወጣም የሚል ክርክር ያለው ወገን ጉዳዩን ለፍ/ቤት የማቅረብ መብት ያለው ስለመሆኑ
    የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕገ መንግስት አንቀፅ 37፣ 40(3)(4)፣79(1) እና 78(4)

    የይዞታ ማረጋገጫ ማስረጃ አላግባብ ተሰርዞብኛል በሚል የሚቀርብ አቤቱታ ጉዳዩ በቀጥታ ከመሬት ይዞታ ባለመብትነት ጋር ተያያዥነት ያለው በመሆኑ የተከራካሪ ወገኖች መደበኛ ነዋሪነት ወይም የተከራካሪው ወገን የፌዴራል መንግሥቱ ተመዝጋቢ መሆን ግምት ውስጥ ሳይገባ  የክርክሩን ልዩ ባህርይ በማየትና የጉዳዩን ዓይነት መሠረት በማድረግ ንብረቱ የሚገኝበት የከተማ አሥተዳደር ፍ/ቤት የቀረበውን ክስ ተቀብሎ የመወሰን የሥረ-ነገር ሥልጣን ያለው ስለመሆኑ ...

  • በንግድ ምዝገባ ፍቃድ አዋጅ ቁጥር 980/2008 መሠረት አግባብ ባለው አካል አስተዳደራዊ እርምጃዎች የተወሰደበት ማናቸውም ሰው በህግ ጉዳይ ላይ ይግባኝ ቅሬታ ካለው ጉዳዩን ማቅረብ የሚገባው ለአዲስ አበባ ከተማ ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት በይግባኝ እንጂ በቀጥታ ክስ ለአዲስ አበባ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ሊቀርብ የማይገባ ስለመሆኑ የንግድ ምዝገባ ፍቃድ አዋጅ ቁጥር 980/2008 ዓንቀፅ 46፣47(2)፣47(3)፣ 

    ...

  • የሊዝ ዉል እንዲቋረጥ የተሰጠ አስተዳደራዊ ዉሳኔ ባልተሻረበት ሁኔታ በሊዝ ዉል የተያዘ መሬት ለማስለቀቅ የመሬት አስተዳደር አካል መሬቱን ለመረከብ እንዲቻለው የሚሰጠው ማስጠንቀቂያ የሁከት ተግባር ነዉ ሊባል የማይቻል ስለመሆኑ
    በፍ/ብ/ህግ አንቀጽ 1149/3/፤የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ አዋጅ ቁ/721/04 አንቀጽ 25

    ከመደበኛ ፍ/ቤት ውጭ አንድን ጉዳይ የማየት የዳኝነት ስልጣን የተሰጠው አካል ጉዳዩን ማየት እንደማይቻል ገልጾ ከመለሰው ጉዳዩን የማየት ስልጣን ለሌላ አካል ተሰጥቷል የሚል ክርክር እስካልቀረበበት ድረስ መደበኛ ፍ/ቤቱ ይህን ጉዳይ ማየት አልችልም በሚል መመለስ የማይቻል ስለመሆኑ

    የፕራይቬታይዜሽን ኤጀንሲ በኤጀንሲው የሚታይ ጉዳይ አይደለም በሚል አረጋግጦ የመለሰው ጉዳይ በስልጣኑ ላይ ሌላ ክርክር እስካልቀረበበት ድረሰ ፍ/ቤቶች ተቀብለው ማስተናገድ

    ...
  • በውጭ ሀገር ሥራና ሰራተኛ አገናኝነት ሥራ ዋስትና የሚሆን ገንዘብ በማስያዝ ከኢፌዴሪ ሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ፈቃድ አውጥቶ የሚሰራ ኤጀንሲ የዋስትና ገንዘቡ ተመላሽ እንዲደረግለት ለማድረግ ኤጀንሲው ፈቃዱን መመለስ አለመመለሱ፤ አስቀድሞ የተሰጠው ፈቃድ ካልተመለሰ ፈቃድ ሳይመለስ የዋስትና ገንዘብ ሊመለስ የሚገባ ስለመሆን አለመሆኑ፤ እንዲሁም ኤጀንሲው ለሥራ ወደ ውጪ አገር ለላካቸው ዜጎች መብትና ደህንነት ማስከበሪያ በባንክ ያስያዘው የዋስትና ገንዘብ

    ...
  • የአስተዳደር አካል በክርክር ሂደት በፍርድ አደባባይ ከተረታ በኋላ ተከራካሪው ወገን መብት ያገኘበትን ካርታ በማምከን አስቀድሞ የተሰጠው ውሳኔ እንዲለወጥለት የሚያቀርበው አቤቱታ ውድቅ ሊደረግ የሚገባው ስለመሆኑ 
    የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕገ መንግስት አንቀጽ 9(1) (2)፤ 12/1 እና 40/1 ድንጋጌዎች እና የፍ/ብ/ሕ/ቁ 1195 እና 1196 

    በባንክ ከተቀመጠ ገንዘብ ጋር በተያያዘ ትክክለኛው ገንዘብ አስቀማጭ ከሆነ ሰው ውጭ ለሆነ ሰው ገንዘብ ወጪ ተደርጐ የተከፈለ እንደሆነ ባንኩ በሃላፊነት ሊጠየቅ የሚችለው ተገቢውን ጥንቃቄ ያላደረገ ወይም የባንኩን የተለመደ አሰራር ሳይከተል የሰራ መሆኑ ሲረጋገጥ ስለመሆኑ

    Download Cassation Decision

    ...
  • በህግ /ፍርድ/ ኃይል የተወሰደ ንብረት ሊመለስ የሚችልበት አግባብ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 349/1/

    Download Cassation Decision

  • ከታክስ/ግብር አከፋፈል ጋር በተገናኘ ግብር ከፋዩ ያለውን ቅሬታ ለግብር ይግባኝ ሰሚ ጉባኤ በይግባኝ ለማቅረብ የተፈቀደው ጊዜና ስሌቱን ተግባራዊ ስለማድረግ አዋጅ ቁ.286/94 አንቀፅ 107(2), 108

    Download Cassation Decision

  • አንድን ተቋም ወክሎ ውል ለመዋዋል በህግ ስልጣን የተሰጠው ሥራ አስኪያጅ ስልጣኑን ለሌላ ሰው በህግ ተቀባይነት ባለው ሁኔታ አስተላልፎ ውል የተደረገ እንደሆነ ተቋሙ በሥራ አስኪያጁ በራሱ በመፈረም ውል አላደረገም በሚል ምክንያት ብቻ በውሉ አንገደድም ለማለት የማይቻል ስለመሆኑ፣ በፍ/ብ/ህ/ቁ. 1731 2274 2214(1 2215(3),2180)

    ...

  • የፀና የውክልና ስልጣን ከሌለው ሰው ጋር የተደረገ ውል ከጅምሩ ፈራሽና ህጋዊ ውጤት የሌለው ስለመሆኑ ፣ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 2232(2),2015(ሀ),2005(2),1204

    Download Cassation Decision

  • ግዜው ያለፈበት የይግባኝ አቤቱታን ማስፈቀጃ በመቀበል ፍርድ ከተሰጠ በኋላ በበላይ ፍ/ቤት በተካሄደ ክርክር የማስፈቀጃ አቤቱታው ተቀባይነት ማግኘቱ ተገቢነት የሌለው ስለመሆኑ ወሣኔ የተሰጠ እንደሆነ የስር ፍ/ቤት በዋናው ጉዳይ ላይ የሚሰጠው ፍርድ ተፈፃሚነት የማይኖረው ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 325,326,349

    ...

Page 1 of 2