conclusion of marriage

  • ጋብቻ በባህላዊ መንገድ ተመስርቷል ለማለት የሚቻልበት አግባብና መመስረቱን ማስረዳት የሚቻልበት ሁኔታ የተሻሻለው የቤተሰብ ህግ አንቀፅ 4 እና 97(2)

    Cassation Decision no. 33875

  • ገንዘብን በአደራ የማስቀመጥ ዉል (deposit fund) መነሻነት አደራ ያስቀመጠ ባንክ የአደራ አስቀማጩን ገንዘብ የመጠበቅ፣ ሲጠይቁ ወጪ አድርጎ የመክፈል እና ከአስቀማጩ ዉጪ ለሌላ ሰዉ ያለመክፈል ከዉል የመነጨ ግዴታ ሲኖርበት ይህን ግዴታውን ባይወጣ አስቀማጩ ላይ ሊደርስ ለሚችል ጉዳት ከዉል የመነጨ ኃላፊነት ያለበት ሲሆን ባንኩ የሚቀርብለትን የክፍያ ጥያቄ ሲያስተናግድ፣ገንዘብ እንዲከፈለዉ ጥያቄዉን ያቀረበ ሰዉ በርግጥም አደራ አስቀማጩ መሆን አለመሆኑን በቅድሚያ የማረጋገጥ ግዴታ የሚኖርበት ስለመሆኑ
    የንግድ ህግ 896 እና 897 

    Download here

  • ጋብቻ በሁለት የተለያዩ ሥርዓቶች የተፈፀመ ቢሆንም አንድ ጊዜ በህግ አግባብ የተደረገ ፍቺ በቂና ሙሉ ህጋዊ ውጤት የሚያስከትል ስለመሆኑ የተሻሻለው የቤተሰብ ህግ አንቀፅ 75(ሐ)

    Download Cassation Decision

  • ጋብቻ ህጋዊ ውጤት የሚኖረው በህግ አግባብ ተፈፅሟል ከተባለበት ጊዜ ጀምሮ ስለመሆኑ የተሻሻለው የቤተሰብ ህግ አንቀፅ 28(3)

    Download Cassation Decision