ሟች ከመሞቱ በፊት ቀለብ የማይሰፈርለት ግለሰብ በሟች ሞት ምክንያት የጉዳት ካሣ በቀለብ መልክ እንዲከፈለው ለመጠየቅ የማይችል ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 2ዐ95 2ዐ69(1)
Cassation Decision no. 31099
በልጅ ቀለብ አወሳሰን ጊዜ የከፋዩን የተጣራ የገቢ መጠን በማጣራት ተገቢ ነው የሚባለው የቀለብ ገንዘብ መጠን መወሰን የሚገባው ስለመሆኑ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ህገ መንግስት በአንቀጽ 36(2)፣አዋጅ ቁጥር 213/1992 የተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ አንቀጽ 113
Download
የቀለብ ገንዘብ መጠን ስለሚወሰንበት አግባብ፣ የተሻሻለው የፌዴራል የቤተሰብ አዋጅ ቁጥር 213/92 አንቀጽ 197 አንቀጽ 2
Download Cassation Decision