federal proclamations, regulations, directives, regional constitutions and laws.
You can search cases by number, volume, subject matter
Training and teaching materials, articles, legal forms, links to resources...
Draft Laws
New Developments
Federal Laws by Subject Matter
Federal Supreme Court Cassation Decisions
25 Volumes
አንድ ተጠርጣሪ ወይም ተከሳሽ በምርመራ ሒደትም ሆነ ክሱንለሚሠማው ፍ/ቤት የሚሠጠው የእምነት ቃል ውጤት በራሱ በቃልሠጪው ላይ ተወስኖ የሚቀር ከመሆኑ ውጪ ወንጀሉንአልፈፀምኩም ብሎ በሚከራከር ሌላ ተከሣሽ ላይ ህጋዊ ውጤትሊያስከትል የማይችል ሥለመሆኑ፣የወንጀለኛ መቅጫ ህግ ሥነ-ሥርዓት ቁጥር 27፣35 እና 134
96378 criminal procedure/ appeal/ application of appeal decision on co-accuseds ከስር ተከሳሾች መካከል ፍ/ቤት የሠጠው ውሣኔ ለአንዱየሚጠቅምበሆነ ጊዜና ይግባኝ ባዩ ጋር ተከሠውጥፋተኛ ተብለው የተቀጡሠዎች ይግባኝ ቢያቀርቡ ኖሮ በይግባኝ ሠሚው ፍቤት ውሣኔሊጠቅሙ ይችሉ የነበረ መሆኑ ከተረጋገጠ ይግባኝ ሠሚዉ ፍ/ቤትየሠጠው ውሣኔ ይግባኝ ላላቀረቡት ተከሳሾች ጭምር ተፈፃሚነትሊኖረው የሚገባ ሥለመሆኑ፣የወ/መ/ስ/ስ/ህ/ቁጥር 196/1/ /ሀ/ /ለ/ የሰ/... 96378 criminal procedure/ appeal/ application of appeal decision on co-accuseds ከስር ተከሳሾች መካከል ፍ/ቤት የሠጠው ውሣኔ ለአንዱየሚጠቅምበሆነ ጊዜና ይግባኝ ባዩ ጋር ተከሠውጥፋተኛ ተብለው የተቀጡሠዎች ይግባኝ ቢያቀርቡ ኖሮ በይግባኝ ሠሚው ፍቤት ውሣኔሊጠቅሙ ይችሉ የነበረ መሆኑ ከተረጋገጠ ይግባኝ ሠሚዉ ፍ/ቤትየሠጠው ውሣኔ ይግባኝ ላላቀረቡት ተከሳሾች ጭምር ተፈፃሚነትሊኖረው የሚገባ ሥለመሆኑ፣የወ/መ/ስ/ስ/ህ/ቁጥር 196/1/ /ሀ/ /ለ/ የሰ/... 96458 labor dispute/ termination of contract of employment/ payments due/ period of limitation የሥራ ውል በመቋረጡ ምክንያት በሰራተኛውም ሆነ በአሰሪው የሚቀርብ ማንኛውም የክፍያ ጥያቄ ሥራ ውሉ በተቋረጠ በ6 ወር ጊዜ ውስጥ ካልቀረበ በይርጋ የሚታገድ ስለመሆኑ፣ የጳጉሜ ቀናት በይርጋ ቀናት የማይካተቱ ስመሆኑ፣ አዋጅ ቁ. 377/96 አንቀጽ 162(4)፣የፍ/ሕ/ቁ. 1860(3) Download Cassation Decision 96503 criminal law/ criminal procedure/ consolidation of cases/ sentencing / concurrence በተለያየ ጊዜና መዝገቦች የተለያዩ ቅጣቶች በአንድ ተከሳሽ ላይ በሚወሰንበት ጊዜ ተከሳሹ ይጣመርልኝ ብሎ በሚጠይቅበት ጊዜ ተደምረው የሚፈፀሙ ሲሆን የቅጣት ማቅለያ ምክንያቶች ግን እንደገና በድጋሚ የሚታዩበት የህግ አግባብ የሌለ ስለመሆኑ፣ የወ/ህ/አንቀፅ 186(3)፣184(1)፣ 108(1) Download Cassation Decision 96548 extracontractual liability/ professional liability በወሊድ ወቅት በህክምና ተቋሙና በሙያው ባለቤት ዘርፉ የሚጠይቀውን ጥንቃቄ ሳይደረግ በሚወለደው ህፃን ላይ የአካል ጉዳት ከደረሰ ተጠያቂነትን የሚያስከትል ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሕ/ቁ.1790፣2028፣2031፣2647 /2/ እና 2651 የሰ/መ/ቁ. 96548 መስከረም 24 ቀን 2008 ዓ.ም. ... 96954 criminal law/ criminal procedure/ plea guilty/ admission/ guilty verdict አንድ ተከሳሽ በክስ ማመልከቻ ላይ የተዘረዘረውን ወንጀል ለመስራቱ በሙሉ ያመነ እንደሆነ ጉዳዩ የቀረበለት ፍርድ ቤት ተከሳሹ ጥፋተኛ ነኝ ብሏል ሲል በመዝገብ ካሰፈረ በኃላ በተከሳሹ ላይ የጥፋተኝነት ውሳኔ መስጠት የሚገባው ስለመሆኑ፣ የወ/መ/ስ/ስ/ህ/አ 134(1) Download Cassation Decision 96954 criminal law/ criminal procedure/ plea guilty/ admission/ guilty verdict አንድ ተከሳሽ በክስ ማመልከቻ ላይ የተዘረዘረውን ወንጀል ለመስራቱ በሙሉ ያመነ እንደሆነ ጉዳዩ የቀረበለት ፍርድ ቤት ተከሳሹ ጥፋተኛ ነኝ ብሏል ሲል በመዝገብ ካሰፈረ በኃላ በተከሳሹ ላይ የጥፋተኝነት ውሳኔ መስጠት የሚገባው ስለመሆኑ፣ የወ/መ/ስ/ስ/ህ/አ 134(1) Download Cassation Decision 97023 civil procedure/ evidence law/ expert testimony/ በልዩ አዋቂነት ጉዳዩን የያዘው ፍርድ ቤት በሒሳብ አጣሪነት የሾመው ባለሙያ ለማጣራቱ ሥራ ይረዳው ዘንድ ሊቀርቡለት የሚገቡ ጠቃሚ ማስረጃዎች ከአንደኛው ተከራካሪ ወገን ወይም በሁለቱም ወገን ተከራካሪዎች ወይም በሌላ ሶስተኛ ሰው ሳያቀርቡለት ቢቀሩ ሊከተላቸው ስለሚገቡ እርምጃዎች በፍ/ሥ/ሥ/ሕግ ቁጥር 132፣136፣145(1)እና 250 Download Cassation Decision 97206 civil procedure/ exection of judgment/ priority of creditors አንድ የፍርድ ባለገንዘብ በፍርድ ባለዕዳ ንብረት ላይ በህግ፣በውል ወይም በፍ/ቤት ትዕዛዝ የቀደምትነት መብት ካላቋቋመ በቀር ከሌሎች የፍርድ ባለገንዘቦች ጋር ደረጃቸው(መብታቸው) እኩል መሆኑን ግምት ውስጥ በማስገባት ባስፈረዱት የገንዘብ መጠን መቶኛ ስሌት በፍርድ ቤት ትዕዛዝ የታገደውን ገንዘብ እንዲከፍሉ ማድረጉ የህግ መሰረት ያለው ስለመሆኑ፣ የፍ/ስ/ስህ/ቁ 403 የፍ/ህ/ቁ 3043፣3044፣3045፣2825 Download Cassation Decision 97372 tax law/ custom duties/ comliant/ tax appeal commission/ jurisdiction ከጉምሩክ ሥነ ሥርዓት ጋር በሚሰጡ አስተዳደራዊ ውሳኔዎች ቅር የተሰኘ ሰው ለባለስልጣኑ አቤቱታ አጣሪ ቡድን ከዛም ለግብር ይግባኝ ሰሚ ጉባኤ በየደረጃው ሳያቀርብ በቀጥታ ጉዳዩ በመደበኛ ፍ/ቤት እንዲታይለት የሚጠይቅበት አግባብ የሌለ ስለመሆኑ፣ አዋጅ ቁጥር 622/2001 አንቀፅ 89(2) እና ንዑስ አንቀፅ 3(ሐ)፣ አንቀፅ 89(2)(3)(ሐ) ፣(5) እና (6) Download Cassation Decision 97409 tax law/ constitution/ tax authority በሕጉ አግባብ ስልጣን ባለው አካል ያልተከፈለ ቀረጥና ታክ እንደተከፈለ የሚቆጠርበት የሕግ አግባብ የሌለ ስለመሆኑ፣ ---ቀረጥና ታክሱን የማስከፈል ስልጣን በህገ መንግስቱ ተለይቶ የተቀመጠ ስለመሆኑ፣ የሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 96(1) አዋጅ ቁጥር 578/2ዐዐዐ አንቀጽ 6(8)፣9 እና 1ዐ፣ ከአዋጅ ቁጥር 622/2ዐዐ1 አንቀጽ 2(6)፣(2(11)፣2(17) እና 91 ፣15(1)፣ 82 (1ሀ))((ለ)) Download Cassation Decision 97464 property law/ land law/ urban land/ jurisdiction/ constitution/ ጉዳዩ ከይዞታ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት እና ከሰነዶች ጋር የተያያዘ በመሆኑ ብቻ በፍርድ ሊወሰን የሚችል አይደለም ሊባል ስላለመቻሉ፤ እንዲሁም የይዞታ ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ካርታ ወይም ሌሎች ሰነዶች ተወስደውብኛል ተብሎ ክስ በሚቀርብበት ጊዜ የተወሰዱበት አግባብ ህጋዊ መሆን አለመሆኑ በፍርድ ቤት ሊጣራ የሚችል ጉዳይ ስለመሆኑ፣ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ህገ መንግስት አንቀፅ 37(1)፣ የፍ/ብ/ስ/ስ/ህ/ቁ.4 Download Cassation Decision 97512 labor dispute/ occupational accident/ insurance coverage/ liability exceeding insurance coverage የመድን ዋስትና የገባ የመንግስት የልማት ድርጅት በአንድ ሰራተኛው ላይ ለደረሰ የአካል ጉዳት ተጠያቂ የማይሆነው የተገባው የመድህን ሽፋን በአዋጁ የተጠበቀውን መጠን የሚሸፈን ከሆነ ብቻ ስለመሆኑ፣ በአዋጁ ስሌት ለአነሰ መጠን ያህል የመድህን ሽፋን አሰሪው ተጠያቂ ስለመሆኑ፣ በአዋጅ ቁጥር 377/1996 አንቀጽ 109(1)፣ አንቀጽ 109(3) ,134(1) Download Cassation Decision 97555 civil procedure/ appearance of parties/ non appearance of plaintiff/ ክስ በሚሰማበት ወቅት የቀረ ከሳሽ ፍ/ቤቱን በበቂ ሁኔታ የቀረበትን እክል ካስረዳ ፍ/ቤቱ መዝገቡ እንዲንቀሳቀስ ሊያደርግ የሚገባ ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 74(2) Download Cassation Decision 97760 contract/ commercial law/ contract of carriage በአጓዥ ጥፋት በደረሰ አደጋ ምክንያት በተጓዡ(መንገደኛው) ላይ ለደረሰው ጉዳት ካሳ ለመወሰን ልንከተላቸው ስለሚገቡ የካሳ አከፋፈል መርሆች የን/ሕ/ቁ. 599፣ የፍ/ሕ/ቁ. 2091 እና 2092 የሰ/መ/ቁ.97760 ታህሳስ 19 ቀን 2008 ዓ/ም ዳኞች፡- አልማው ወሌ 97797 contract/ contract of sale/ አንድ የሽያጭ ውል የእጅ በእጅ ሽያጭ ውል ነው ለማለት ስለሚቻልበት አግባብ የፍ/ብ/ሕ/ አንቀጽ 2278(1) የሰ/መ/ቁ.97797 መስከረም 28/2008 ዓ/ም 98052 labor dispute/ contract of employment/ probation/ termination of contract of employment በአሰሪና ሰራተኛ መካከል በሚደርግ የቅጥር ውሉ ላይ በግልፅ የሙከራ ጊዜ እንዲኖር ካልተስማሙ በስተቀር አሰሪው የሙከራ ጊዜ ነው ብሎ በሚያስበው ጊዜ ውስጥ የሰራተኛውን የስራ ውል ያለማስጠንቀቂያ ሊያቋርጥ የማይችል ስለመሆኑ፡- አዋጅ 377/1996 አንቀፅ 11(3) Download Cassation Decision 98079 contract law/ sale of immovable property/ form/ custormary practices/ government responsibility የማይንቀሳቀስ ንብረት ሽያጭ በተመለከተ መንግስት ካለበት ኃላፊነት የተነሳ በተዋዋይ ወገኖች መካከል ውል እንዲዋዋሉ እና መዝገብ እንዲያደራጁ የተወሰነ አካልን ባላደረገበት ጊዜና ቦታ በአካባቢው የሚፈፀሙ ልማዳዊ አሰራሮችን ህጋዊ መሰረት የላቸውም ለማለት የማይቻል ስለመሆኑ፣ ከፍ/ሕ/ቁ. 3364 Download Cassation Decision 98099 labor dispute/ public pension/ termination of contract of employment/ jurisdiction/ የጡረታ እድሜያችን ሳይደርስ በጡረታ እንድንወጣ ተደርጐ የስራ ውላችን ከህግ ወጪ ተቋርጧል በማለት የሚቀርብ ክስን መደበኛ ፍ/ቤት ስንብቱ በህግ አግባብ የተደረገ መሆን አለመሆኑን የማጣራትና የመመርመር ስልጣን ያለው ስለመሆኑ፣ አዋጅ ቁጥር 377/1996 አንቀጽ 23-27 ተእና 30፣40 አዋጅ ቁጥር 714/2003 አንቀጽ 19 Download Cassation Decision Page 112 of 116 StartPrev107108109110111112113114115116NextEnd Latest post Most read Volume 25 Addis Ababa Disaster risk safety regulation Addis Ababa Rent Freeze Regulation Draft Excise Tax Proclamation Federal Courts Support Staff Administration Proclamation Most Read Addis Ababa city Legislations Civil Societies Constitutional Interpretation Proclamation no. 979 Federal Income Tax Proclamation Proclamation no. 983 Tax Administration
ከስር ተከሳሾች መካከል ፍ/ቤት የሠጠው ውሣኔ ለአንዱየሚጠቅምበሆነ ጊዜና ይግባኝ ባዩ ጋር ተከሠውጥፋተኛ ተብለው የተቀጡሠዎች ይግባኝ ቢያቀርቡ ኖሮ በይግባኝ ሠሚው ፍቤት ውሣኔሊጠቅሙ ይችሉ የነበረ መሆኑ ከተረጋገጠ ይግባኝ ሠሚዉ ፍ/ቤትየሠጠው ውሣኔ ይግባኝ ላላቀረቡት ተከሳሾች ጭምር ተፈፃሚነትሊኖረው የሚገባ ሥለመሆኑ፣የወ/መ/ስ/ስ/ህ/ቁጥር 196/1/ /ሀ/ /ለ/
የሰ/
የሥራ ውል በመቋረጡ ምክንያት በሰራተኛውም ሆነ በአሰሪው የሚቀርብ ማንኛውም የክፍያ ጥያቄ ሥራ ውሉ በተቋረጠ በ6 ወር ጊዜ ውስጥ ካልቀረበ በይርጋ የሚታገድ ስለመሆኑ፣ የጳጉሜ ቀናት በይርጋ ቀናት የማይካተቱ ስመሆኑ፣ አዋጅ ቁ. 377/96 አንቀጽ 162(4)፣የፍ/ሕ/ቁ. 1860(3)
Download Cassation Decision
በተለያየ ጊዜና መዝገቦች የተለያዩ ቅጣቶች በአንድ ተከሳሽ ላይ በሚወሰንበት ጊዜ ተከሳሹ ይጣመርልኝ ብሎ በሚጠይቅበት ጊዜ ተደምረው የሚፈፀሙ ሲሆን የቅጣት ማቅለያ ምክንያቶች ግን እንደገና በድጋሚ የሚታዩበት የህግ አግባብ የሌለ ስለመሆኑ፣ የወ/ህ/አንቀፅ 186(3)፣184(1)፣ 108(1)
በወሊድ ወቅት በህክምና ተቋሙና በሙያው ባለቤት ዘርፉ የሚጠይቀውን ጥንቃቄ ሳይደረግ በሚወለደው ህፃን ላይ የአካል ጉዳት ከደረሰ ተጠያቂነትን የሚያስከትል ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሕ/ቁ.1790፣2028፣2031፣2647 /2/ እና 2651
የሰ/መ/ቁ. 96548
መስከረም 24 ቀን 2008 ዓ.ም.
አንድ ተከሳሽ በክስ ማመልከቻ ላይ የተዘረዘረውን ወንጀል ለመስራቱ በሙሉ ያመነ እንደሆነ ጉዳዩ የቀረበለት ፍርድ ቤት ተከሳሹ ጥፋተኛ ነኝ ብሏል ሲል በመዝገብ ካሰፈረ በኃላ በተከሳሹ ላይ የጥፋተኝነት ውሳኔ መስጠት የሚገባው ስለመሆኑ፣ የወ/መ/ስ/ስ/ህ/አ 134(1)
በልዩ አዋቂነት ጉዳዩን የያዘው ፍርድ ቤት በሒሳብ አጣሪነት የሾመው ባለሙያ ለማጣራቱ ሥራ ይረዳው ዘንድ ሊቀርቡለት የሚገቡ ጠቃሚ ማስረጃዎች ከአንደኛው ተከራካሪ ወገን ወይም በሁለቱም ወገን ተከራካሪዎች ወይም በሌላ ሶስተኛ ሰው ሳያቀርቡለት ቢቀሩ ሊከተላቸው ስለሚገቡ እርምጃዎች በፍ/ሥ/ሥ/ሕግ ቁጥር 132፣136፣145(1)እና 250
አንድ የፍርድ ባለገንዘብ በፍርድ ባለዕዳ ንብረት ላይ በህግ፣በውል ወይም በፍ/ቤት ትዕዛዝ የቀደምትነት መብት ካላቋቋመ በቀር ከሌሎች የፍርድ ባለገንዘቦች ጋር ደረጃቸው(መብታቸው) እኩል መሆኑን ግምት ውስጥ በማስገባት ባስፈረዱት የገንዘብ መጠን መቶኛ ስሌት በፍርድ ቤት ትዕዛዝ የታገደውን ገንዘብ እንዲከፍሉ ማድረጉ የህግ መሰረት ያለው ስለመሆኑ፣ የፍ/ስ/ስህ/ቁ 403 የፍ/ህ/ቁ 3043፣3044፣3045፣2825
ከጉምሩክ ሥነ ሥርዓት ጋር በሚሰጡ አስተዳደራዊ ውሳኔዎች ቅር የተሰኘ ሰው ለባለስልጣኑ አቤቱታ አጣሪ ቡድን ከዛም ለግብር ይግባኝ ሰሚ ጉባኤ በየደረጃው ሳያቀርብ በቀጥታ ጉዳዩ በመደበኛ ፍ/ቤት እንዲታይለት የሚጠይቅበት አግባብ የሌለ ስለመሆኑ፣ አዋጅ ቁጥር 622/2001 አንቀፅ 89(2) እና ንዑስ አንቀፅ 3(ሐ)፣ አንቀፅ 89(2)(3)(ሐ) ፣(5) እና (6)
በሕጉ አግባብ ስልጣን ባለው አካል ያልተከፈለ ቀረጥና ታክ እንደተከፈለ የሚቆጠርበት የሕግ አግባብ የሌለ ስለመሆኑ፣ ---ቀረጥና ታክሱን የማስከፈል ስልጣን በህገ መንግስቱ ተለይቶ የተቀመጠ ስለመሆኑ፣ የሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 96(1) አዋጅ ቁጥር 578/2ዐዐዐ አንቀጽ 6(8)፣9 እና 1ዐ፣ ከአዋጅ ቁጥር 622/2ዐዐ1 አንቀጽ 2(6)፣(2(11)፣2(17) እና 91 ፣15(1)፣ 82 (1ሀ))((ለ))
ጉዳዩ ከይዞታ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት እና ከሰነዶች ጋር የተያያዘ በመሆኑ ብቻ በፍርድ ሊወሰን የሚችል አይደለም ሊባል ስላለመቻሉ፤ እንዲሁም የይዞታ ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ካርታ ወይም ሌሎች ሰነዶች ተወስደውብኛል ተብሎ ክስ በሚቀርብበት ጊዜ የተወሰዱበት አግባብ ህጋዊ መሆን አለመሆኑ በፍርድ ቤት ሊጣራ የሚችል ጉዳይ ስለመሆኑ፣ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ህገ መንግስት አንቀፅ 37(1)፣ የፍ/ብ/ስ/ስ/ህ/ቁ.4
የመድን ዋስትና የገባ የመንግስት የልማት ድርጅት በአንድ ሰራተኛው ላይ ለደረሰ የአካል ጉዳት ተጠያቂ የማይሆነው የተገባው የመድህን ሽፋን በአዋጁ የተጠበቀውን መጠን የሚሸፈን ከሆነ ብቻ ስለመሆኑ፣ በአዋጁ ስሌት ለአነሰ መጠን ያህል የመድህን ሽፋን አሰሪው ተጠያቂ ስለመሆኑ፣ በአዋጅ ቁጥር 377/1996 አንቀጽ 109(1)፣ አንቀጽ 109(3) ,134(1)
ክስ በሚሰማበት ወቅት የቀረ ከሳሽ ፍ/ቤቱን በበቂ ሁኔታ የቀረበትን እክል ካስረዳ ፍ/ቤቱ መዝገቡ እንዲንቀሳቀስ ሊያደርግ የሚገባ ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 74(2)
በአጓዥ ጥፋት በደረሰ አደጋ ምክንያት በተጓዡ(መንገደኛው) ላይ ለደረሰው ጉዳት ካሳ ለመወሰን ልንከተላቸው ስለሚገቡ የካሳ አከፋፈል መርሆች የን/ሕ/ቁ. 599፣ የፍ/ሕ/ቁ. 2091 እና 2092
የሰ/መ/ቁ.97760 ታህሳስ 19 ቀን 2008 ዓ/ም
ዳኞች፡- አልማው ወሌ
97797 contract/ contract of sale/ አንድ የሽያጭ ውል የእጅ በእጅ ሽያጭ ውል ነው ለማለት ስለሚቻልበት አግባብ የፍ/ብ/ሕ/ አንቀጽ 2278(1) የሰ/መ/ቁ.97797 መስከረም 28/2008 ዓ/ም 98052 labor dispute/ contract of employment/ probation/ termination of contract of employment በአሰሪና ሰራተኛ መካከል በሚደርግ የቅጥር ውሉ ላይ በግልፅ የሙከራ ጊዜ እንዲኖር ካልተስማሙ በስተቀር አሰሪው የሙከራ ጊዜ ነው ብሎ በሚያስበው ጊዜ ውስጥ የሰራተኛውን የስራ ውል ያለማስጠንቀቂያ ሊያቋርጥ የማይችል ስለመሆኑ፡- አዋጅ 377/1996 አንቀፅ 11(3) Download Cassation Decision 98079 contract law/ sale of immovable property/ form/ custormary practices/ government responsibility የማይንቀሳቀስ ንብረት ሽያጭ በተመለከተ መንግስት ካለበት ኃላፊነት የተነሳ በተዋዋይ ወገኖች መካከል ውል እንዲዋዋሉ እና መዝገብ እንዲያደራጁ የተወሰነ አካልን ባላደረገበት ጊዜና ቦታ በአካባቢው የሚፈፀሙ ልማዳዊ አሰራሮችን ህጋዊ መሰረት የላቸውም ለማለት የማይቻል ስለመሆኑ፣ ከፍ/ሕ/ቁ. 3364 Download Cassation Decision 98099 labor dispute/ public pension/ termination of contract of employment/ jurisdiction/ የጡረታ እድሜያችን ሳይደርስ በጡረታ እንድንወጣ ተደርጐ የስራ ውላችን ከህግ ወጪ ተቋርጧል በማለት የሚቀርብ ክስን መደበኛ ፍ/ቤት ስንብቱ በህግ አግባብ የተደረገ መሆን አለመሆኑን የማጣራትና የመመርመር ስልጣን ያለው ስለመሆኑ፣ አዋጅ ቁጥር 377/1996 አንቀጽ 23-27 ተእና 30፣40 አዋጅ ቁጥር 714/2003 አንቀጽ 19 Download Cassation Decision Page 112 of 116 StartPrev107108109110111112113114115116NextEnd
አንድ የሽያጭ ውል የእጅ በእጅ ሽያጭ ውል ነው ለማለት ስለሚቻልበት አግባብ የፍ/ብ/ሕ/ አንቀጽ 2278(1)
የሰ/መ/ቁ.97797 መስከረም 28/2008 ዓ/ም
98052 labor dispute/ contract of employment/ probation/ termination of contract of employment በአሰሪና ሰራተኛ መካከል በሚደርግ የቅጥር ውሉ ላይ በግልፅ የሙከራ ጊዜ እንዲኖር ካልተስማሙ በስተቀር አሰሪው የሙከራ ጊዜ ነው ብሎ በሚያስበው ጊዜ ውስጥ የሰራተኛውን የስራ ውል ያለማስጠንቀቂያ ሊያቋርጥ የማይችል ስለመሆኑ፡- አዋጅ 377/1996 አንቀፅ 11(3) Download Cassation Decision 98079 contract law/ sale of immovable property/ form/ custormary practices/ government responsibility የማይንቀሳቀስ ንብረት ሽያጭ በተመለከተ መንግስት ካለበት ኃላፊነት የተነሳ በተዋዋይ ወገኖች መካከል ውል እንዲዋዋሉ እና መዝገብ እንዲያደራጁ የተወሰነ አካልን ባላደረገበት ጊዜና ቦታ በአካባቢው የሚፈፀሙ ልማዳዊ አሰራሮችን ህጋዊ መሰረት የላቸውም ለማለት የማይቻል ስለመሆኑ፣ ከፍ/ሕ/ቁ. 3364 Download Cassation Decision 98099 labor dispute/ public pension/ termination of contract of employment/ jurisdiction/ የጡረታ እድሜያችን ሳይደርስ በጡረታ እንድንወጣ ተደርጐ የስራ ውላችን ከህግ ወጪ ተቋርጧል በማለት የሚቀርብ ክስን መደበኛ ፍ/ቤት ስንብቱ በህግ አግባብ የተደረገ መሆን አለመሆኑን የማጣራትና የመመርመር ስልጣን ያለው ስለመሆኑ፣ አዋጅ ቁጥር 377/1996 አንቀጽ 23-27 ተእና 30፣40 አዋጅ ቁጥር 714/2003 አንቀጽ 19 Download Cassation Decision
በአሰሪና ሰራተኛ መካከል በሚደርግ የቅጥር ውሉ ላይ በግልፅ የሙከራ ጊዜ እንዲኖር ካልተስማሙ በስተቀር አሰሪው የሙከራ ጊዜ ነው ብሎ በሚያስበው ጊዜ ውስጥ የሰራተኛውን የስራ ውል ያለማስጠንቀቂያ ሊያቋርጥ የማይችል ስለመሆኑ፡- አዋጅ 377/1996 አንቀፅ 11(3)
የማይንቀሳቀስ ንብረት ሽያጭ በተመለከተ መንግስት ካለበት ኃላፊነት የተነሳ በተዋዋይ ወገኖች መካከል ውል እንዲዋዋሉ እና መዝገብ እንዲያደራጁ የተወሰነ አካልን ባላደረገበት ጊዜና ቦታ በአካባቢው የሚፈፀሙ ልማዳዊ አሰራሮችን ህጋዊ መሰረት የላቸውም ለማለት የማይቻል ስለመሆኑ፣ ከፍ/ሕ/ቁ. 3364
የጡረታ እድሜያችን ሳይደርስ በጡረታ እንድንወጣ ተደርጐ የስራ ውላችን ከህግ ወጪ ተቋርጧል በማለት የሚቀርብ ክስን መደበኛ ፍ/ቤት ስንብቱ በህግ አግባብ የተደረገ መሆን አለመሆኑን የማጣራትና የመመርመር ስልጣን ያለው ስለመሆኑ፣ አዋጅ ቁጥር 377/1996 አንቀጽ 23-27 ተእና 30፣40 አዋጅ ቁጥር 714/2003 አንቀጽ 19
Page 112 of 116
Ministry of Justice
External Link
Crime Rates
Convictions
House of People's Representative
House of Federation
Federal Supreme Court
Council of Constitutional Inquiry
Court Fee Formula
Dialogue Commission
Abbas M Shash
Mobile 251-922481343 e-mail: [email protected]
[email protected]
Rehila A Ibrahim
Mobile 251-9-911635007 e-mail: [email protected],
P.O.Box 62644, Addis Ababa, Ethiopia