- Hits: 1159
153890 property/ commercial law/ business
በንግድ መደብር ውስጥ የሚገኙ ግዙፍነት ያላቸው እንደ መሳሪያዎች፣ የቤት ዕቃዎችና ሸቀጥ ያሉ ንብረቶች ባለሀብትነትን ንብረቱን በመግዛት ወይም በሌላ አኳኃን ያገኘው ወይም በኑዛዜ የተሰጠው ሰው ንብረቱን በእጁ ባደረገው ጊዜ የሚተላለፍለት ስለመሆኑና ተቃራኒ ማስረጃ እስካልቀረበ ድረስ የእነዚሁ ንብረቶች ባለሀብት ስለመሆኑ በሕጉ ግምት የሚወሰድበት ስለመሆኑ
በፍትሐብሔር ሕግ ቁጥር 1186 (1)፤ንግድ ሕጉ በቁጥር 128