- Hits: 1204
139313 civil procedure/ joinder of defendants
አንድ ከሳሽ መብቱን ማግኘት የሚገባው ከየትኛው ተከሳሽ ላይ እንደሆነ ለይቶ ለማወቅ የሚያጠራጥር ሁኔታ ያጋጠመው ሲሆን አንዱን ወይም ከአንድ በላይ የሆኑትን ሰዎች በህብረት በመክሰስ ሀላፊነቱ የሚመለከተው የትኛው እንደሆነ ተለይቶ እንዲወሰንለት ማመልከት ስለመቻሉ
ፍርድ ቤቶች በአንድ ክስ ላይ ስማቸው በተከሳሽነት ከቀረቡ መካከል ስማቸው ከመጠቀሱ ውጪ በግልፅ ዳኝነት አልቀረበባቸውም በሚል ምክንያት ብቻ አንዱን ወይም የተወሰኑትን ሀላፊነት የለባቸውም በማለት የሚደርሱበት መደምደሚያ ህጉን ያተከተለ ስለመሆኑ፡-
የፍ/ስ/ስ/ህግ ቁጥር 36(5)