- Hits: 860
168094 civil procedure-good faith-fairness
ተከራካሪ ወገኖች የሚያቀርቡትን ክርክር በቅን ልቦና እና እውነትነት ባለው ማስረጃ የማይከራከሩ በሆነ ጊዜ ፍ/ቤቶች የቀረበላቸው ነገር እውነት መሆኑን ባልተረዱ እና ፍፁም ድብቅ በሆነባቸው ጊዜ እውነት ላይ ለመድረስ በሀሰተኛ ማስረጃ እና በሃሰተኛ ተከራካሪዎች ቅን ልቦና መጉደል ምክንያት እውነትን የያዙ ሰዎች ላይ ያልተገባ ፍርድ እንዳይሠጥ ተገቢውን ማጣራት በማድረግ ትክክለኛ ነው ያሉትን ውሣኔ መስጠት ያለባቸው ስለመሆኑ