በባለመሬቱ ወይም በባለይዞታዉ ፈቃድ አትክልቶችን በሌላ ሰው ይዞታ ላይ የተከለ ሰዉ ከባለይዞታው ጋር ባለው ስምምነት መሠረት የመሬቱ አላባ ተጠቃሚ እንደሆነና ከስምምነቱ ዉጪ አትክልቶቹ እንዲነሱ ሲደረግ ካሳ የሚገባው ስለመሆኑ
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ሕገመንግስት አንቀጽ 40(3 እና 4)፣የፍ/ብ/ሕ/ቁ 1175፣1176
Download