- Hits: 3
196878 Insurance law-Third Party insurance-Disclaimer
በሦስተኛ ወገኖች ላይ በተሽከርካሪ ለሚደርስ አደጋ የኢንሹራንስ ሽፋን የሰጠ ኢንሹራንስ ኩባንያ በአንሹራንስ ዉሉ ላይ ኢንሹራንስ ገቢዉ ይህንን ካደረገ ወይም ካላደረገ ተጠያቂነት አይኖርብኝም በማለት ያስቀመጠዉን ሁኔታ መሰረት በማድረግ በሦስተኛ ወገን ላይ ለደረሰዉ ጉዳት ካሳ ላለመክፈል ጉዳት ለደረሰበት ሦስተኛ ወገን መከራከሪያ ለማድረግ የማይችል ስለመሆኑ
አዋጅ ቁጥር 799/2005 አንቀጽ 6/1
በኢንሹራንስ ዉል ፖሊሲዉ ላይ የተቀመጠዉን የማግለያ ወይም ሌላ ሁኔታ መሰረት በማድረግ ኢንሹራንስ ሰጪዉ በኢንሹራንስ ገቢዉ ላይ መከራከሪያ ሊያደርግ የሚችለዉ በቅድሚያ ጉዳት ለደረሰበት ሦስተኛ ወገን በአዋጅ ቁጥር 799/2005 አንቀጽ 16 እና በኢንሹራንስ ዉል ፖሊስዉ መሰረት ካሳ ከከፈለ በኋላ ስለመሆኑ
አዋጁ ቁጥር 799/2005 አንቀጽ 6/2