የገንዘብ መጠኑ እና ቀን ሳይፃፍበት በቼክ አውጭው ተፈርሞ የተሰጠ ቼክ (Blank Cheque) ቀንና የገንዘብ መጠን ተሞልቶ ለከፋዩ ባንክ በቀረበ ጊዜ በንግድ ህጉ አንቀጽ 827 እና 828 ስር አንድን ሰነድ ቼክ የሚያሰኙ መገለጫዎችን ስለሚያሟሉ እንድ ቼክ የሚቆጠሩ እና ህጋዊ ውጤት ያላቸው ስለመሆኑ
Download