- Hits: 3
173380 Insurance law-strict nature of insurance policy
የኢንሹራንስ ሽፋን ወደፊት ለሚደርስ አደጋ የሚሰጥ የመድን ሽፋን በመሆኑ በልዩ ሁኔታ በግልጽ ስምምነት ካልተደረገ በቀር በዋናው ኢንሹራንስ ውል ላይ ሳይካተት የቀረውን የአደጋ ምክንያት ለማካተት የሚደረግ የመድን ሽፋን ማስፊያ (Extension) ውል ወደ ኋላ ተመልሶ ዋናው የኢንሹራንስ ውል ከተፈረመበት ቀን ጀምሮ ተፈፃሚ እንዲሆን መወሰን መሰረታዊ የህግ ስህተት ስለመሆኑ
የንግድ ህግ አንቀጽ 659/1