- Hits: 3
171352 insurance law-contract of carriage-Montreal convention
አንድ እቃ በአየር መንገድ ተጭኖ ሲጓጓዝ ባለእቃው ሲያስረክብ በእቃው ያለውን ልዩ ጥቅም በመግለጽ ተገቢውን ተጨማሪ ዋጋ መከፈሉን ካላስረዳ በቀር እቃው ተጓጉዞ ርክክብ እስከሚፈፀም ድረስ ባለው ጊዜ ቢጠፋ ወይም ጉዳት ቢደርስበት ካሳ ሊከፈል የሚገባው በጠፋው እቃ ወይም ጉዳት ለደረሰበት እቃ በአንድ ኪሎ ግራም 17 ስፔሻል ድሮዊንግ ራይት በመክፈል ስለመሆኑ
የሞንትሪያል ቃል ኪዳን (Montreal Convention of 1999) አንቀጽ 22 (3) አና አዋጅ ቁጥር 820/2006