- Hits: 3
179983 insurance law-third party insurance-period of limitation
ለሶስተኛ ወገኖች የካሳ ክፍያ የፈፀመ የኢንሹራንስ ኩባንያ በደንበኛው ላይ የሚያቀርበውን ክስ ማቅረብ ያለበት ለሶስተኛ ወገን የካሳ ክፍያ ከፈፀመበት
ቀን ጀምሮ ባለው ሁለት ዓመት ጊዜ ውስጥ እንጂ በሶስተኛ ወገኖች ላይ አደጋው ከደረሰበት ቀን ጀምሮ ስላለመሆኑ
የንግድ ህግ አንቀጽ 674/1፣ አዋጅ ቄጥር 799/2005 አንቀጽ 6/2 እና
የፍ/ብ/ህግ ቁጥር 1846