በቸልተኝነት የሚፈፀሙ ድርጊቶች እንደ ሙከራ ሊቆጠሩ ይችላሉ የሚል አስተያየት ቢኖርም አንድን የወንጀል ድርጊት ሙከራ ነው ለማለት ድርጊቱ በእውቀትና በፍላጎት የተፈፀመ መሆኑን ማረጋገጥ መሰረታዊ መስፈርት ስለሆነ በቸልተኝነት የሚፈፀሙ ድርጊቶችን እንደ ሙከራ መቁጠር በአሁኑ ጊዜ ብዙም ተቀባይነት የሌለው ስለመሆኑ የወንጀል ህግ አንቀፅ 27(1)፣ 23(2) እና 58(1) (ለ)
Download